ለቁም ነገር እንተዋወቅ!

ወላጆቻችን ሲመርቁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ይላሉ። ለቁም ነገር ደሞ መተዋወቅ ያስፈልጋል። አቻሽ ከሆነ የሀገርሽ ልጅ ጋር በቀላሉ ለመተዋወቅ ቁም ነገርን ሞክረሻል?

The 100% private dating app for Ethiopian and Eritrean singles looking for serious relationships.

How does it work?

ቁም ነገር app ላይ አካዉንት ስትከፍቺ ሲስተማችን በየቀኑ 1 pm ላይ እንደምርጫሽ በሃይማኖት ፣ በእድሜ ፣ በመኖሪያ አካባቢ ወዘተ አቻሽ ከሆኑ ሁለት ላጤዎች ጋር ያስተዋውቅሻል። ኮከባችሁ ከገጠመ እሰየዉ - chat አድርጉ ፣ አለበለዚያ ደሞ ነገም ሌላ ቀን ነው

Every day at 1pm, you will receive 2 quality matches selected just for you by our AI-powered algorithm. Chat away, or wait for new matches tomorrow!

ከእኛ ለእኛ ባህላችንን እና ጨዋነታችንን እንደጠበቀ የተሰራ

100% privacy

የአንድን ሰው profile ሊያዩ የሚችሉት ቁም ነገር ያስተዋወቃቸው አቻ ሰዎች (matches) ብቻ ናቸው። ፕሮፋይሉ ለሌሎች ሰዎች አይታይም። ስለዚህ በ100% privacy መጠቀም ይቻላል።

ጨዋ

ጨዋነት ባህላችን ነው። Our ethical guidelines are strictly enforced and members are encouraged to report any ስነስርአት የሌለው member or behavior.

For real

ጊዜ ወርቅ ነው። We built Kum Neger for serious relationships. We are here to start real and beautiful connections between habesha people.

Download Kum Neger

The habesha dating app for Ethiopian and Eritrean singles looking for serious relationships.